http://www.youtube.com/user/DaveE9th#p/c/0/eNVJSRkt9yg
ልክ ነው።ሁለቱ ማህበረሰዎች የተለያዩ እውነታዎች ውስጥ ናቸው..ግን የሁለቱም አቤቱታ በመሰረቱ ተመሳሳይ ነው።ሃብት ደስታን አይሰጥም። ግልጽና ስውርም ወህኒ ቤቶች አሉ። ያሜሪካ ህዝብ ደስታዉን እያጣ እያዘቀዘቀ እና እየቆዘቆዘ የመጣው ስውር በሆነ ቀምበር ውስጥ ስለሆነ ነው። ከዚህ አይነት ሁኔታ የሚመነጨው ችግር ደሞ በመሰረቱ የሶስተኛው አለም ድሃ ከሚሰማው ህመም ጋር በመሰረቱ ተመሳሳይ ነው። ሁለቱም ስቃይ ናቸው።
http://www.youtube.com/user/DaveE9th#p/c/0/eNVJSRkt9yg
ReplyDeleteልክ ነው።
ReplyDeleteሁለቱ ማህበረሰዎች የተለያዩ እውነታዎች ውስጥ ናቸው..ግን የሁለቱም አቤቱታ በመሰረቱ ተመሳሳይ ነው።
ሃብት ደስታን አይሰጥም። ግልጽና ስውርም ወህኒ ቤቶች አሉ። ያሜሪካ ህዝብ ደስታዉን እያጣ እያዘቀዘቀ እና እየቆዘቆዘ የመጣው ስውር በሆነ ቀምበር ውስጥ ስለሆነ ነው። ከዚህ አይነት ሁኔታ የሚመነጨው ችግር ደሞ በመሰረቱ የሶስተኛው አለም ድሃ ከሚሰማው ህመም ጋር በመሰረቱ ተመሳሳይ ነው። ሁለቱም ስቃይ ናቸው።